የሰላማዊ መፍትሄ ለፕሬዝዳንቱ አስቆጣቸው #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

Aug 2, 2025Channel
AI Analysis
Data from YouTube Data API v3Updated Just now

Video Overview

Video Details

Published11 months ago
Duration52:12
Video ID1BN6TKvtr04
Languageam
CategoryEntertainment
PrivacyPublic
Made for KidsNo
Video TypeRegular Video

Performance Metrics

Views3.8K
Likes65
Comments37
Engagement Rate2.71%
Likes per 100 views1.72
Comments per 1K views9.82

Description

የቀድሞውን የኢትዮጵያ መለዮ ለባሽ የፖሊሰ ሰራዊትን የተቀላለቀሉት በ18 እድሚያቸው ነበር። በፖሊስ ሰራዊት ውስጥ የ16ተኛ እጩ ኮርስ መስከረም 1966 ዓ.ም እስከ መስከረም 1968 ዓ.ም የሁለት አመት የዕጩ መኮንንነት ሰልጠና ከተከታተሉ በኋላ ለስድስት ወራት በፖሊስ ሰራዊት ማሰልጠኛ ውስጥ በአስተማሪነት ሰርተዋል። አብዛኛው የህይወታቸው ምዕራፍ በውትድርና ህይወት ከሻምበል አዛዥነት ጀምሮ እስከ ክፍለ ጦር ዘመቻ መኮንንነት በመሪነት አገልግለዋል። በቀድሞ ምሥራቅ ጀርመን ሥልጠና ከወሰዱ በኋላም በፖለቲካ ሰራተኝነት ከ1973 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ሃላፊነቶች ሰርተዋል። በጎንደር ፣ በወሎ ፣ በኤርትራና እና በትግራይ በተካሄዱ ግዳጆች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ነበራቸው። #አናርጅ_እናውጋ ሳንረሳ የዘነጋናቸውን ውለታቸውን አብዝተን ያልቆጠርንላቸውን በእድሜ እና በእውቀት ከፍ ያሉ ሰዎቻችንን ከህይወት መንገዳቸው የሚያወጉንን የምንሰማበት እድሜም ሳይቀድመን ቀድመነው ጉምቱ ጉምቱ ባለታሪኮች በየሳምንቱ ከአናርጅ እናውጋ መንበር በክብር ተሰይመው ታሪካቸውን የሚያወጎበት የቁምነገር ዝግጅታትን ነው። አናርጅ እናውጋ ለበርካታ አመታት የተወደደ ዝግጅት ነው። የተወደዳችሁ ተመልካቾቻችን እንደምን ሰነበታችሁልን ባለፉት ሦስት ሳምንታት ሌተናል በላይነህ ታዬ ከአናርጅ እናውጋ መንበር በክብር ተሰይመው በርካታ ማለፊያ ወጎች ወደእናንተ ማድረሳችን ይታወሳል እነሆ የቀረንን እንጫወት ብለን ከሌተናል ኮሌኔል በላይነህ ታዬ ጋር የነበረን የመጨረሻው ቃለ መጠይቅ እንድትከታተሉን ስንጋብዝ አሻም ለእናንተ ይሁን በማለት ነው። አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ Facebook - https://web.facebook.com/AshamMedia Youtube. - https://www.youtube.com/@AshamTube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing አሻም ለሁላችን ! #አናርጅ_እናውጋ #anarji_enawga #ሌተናል_ኮሎኔል_በላይነህ_ታዬ #ዝሆኑን_በሤራ #ኮሎኔል_በላይነህ_ታዬ #ማስተር_ቺፍ_ከተማ_እልፍነህ #master_ketema_elfneh #የኢትዮጵያ_ባሕር_ኃይል #ምጽዋ #አሰብ #ኢሄዴን #ኢህአዴግ #ደርግ #ብአዴን #Ethiopia_Eritrea_war #Eritrea_asmera #ምጽዋ #ዓዲ_ቀይሕ #አናርጅ_እናውጋ #Anarji_enawga #ሜጄር_ጄኔራል_መርዳሳ_ሌሊሳ #General_Merdasa_Lelsia #አፄኃይለሥላሴ #መንግስቱ_ኃይለማርያም #ደርግ #ኢህአፓ #መኢሶን #ኢህአዴግ #መለስ_ዜናዊ #Former_Ethiopian_Armed_Force #ethiopian_politics #ethiopia_general #Ethiopian #Eritrea #Somalia #Emperor_Haile_Selassie #president_mengistu_hailemariam #Prime_Minister_of_Ethiopia_Meles_Zenawi #Somali_Ethiopian_War

Related Videos

More videos from Asham TV | አሻም ቲቪ