እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
Sep 26, 2025•Channel
AI Analysis
Data from YouTube Data API v3•Updated Just now
Video Overview
Video Details
Published8 months ago
Duration1:06
Video IDDIA_c-Fm2nA
Languageam
CategoryPeople & Blogs
PrivacyPublic
Made for KidsNo
Video TypeRegular Video
Performance Metrics
Views47.3K
Likes2.5K
Comments289
Engagement Rate5.96%
Likes per 100 views5.35
Comments per 1K views6.12
Description
ሰላም በመላው አለም ያለችሁ የቲጂ አገልግል ቤተሰቦች
ከደረሰብኝ ችግር እንድወጣ ይተባበራችሁኝ ደውላቹ አይዞሽ ያላችሁኝን ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ለተደረገልኝም ነገር ከልብ አመሰግናለሁ አሁን ወደስራዬ ለመመለስ ቻሌንጅ ጀምሬለሁ ላልተወሰነ ግዜ ምሰራውም ለተቸገሩ ወገኖች ማብላት ስለሆነ ለልደት..ዘካ...ክርስትና...የሙት መታሰቢያ...ለባእላት የተቸገሩ ወገኖችን ማብላት ለምትፈልጉ እኔን ኦርደር ማዘዝ ምትችሉ መሆኑን በትህትና መግለጽ እወዳለሁ ፓኬጁም
30 ሰው 12 ሺ ብር......20ሰው8ሺ ብር...10ሰው 4ሺ ብር መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር እዘዙኝ
+251983037005 /+251980240141
ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ 🙏