ትልቁ ጉዳት በእናቶች ነው #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

Jul 15, 2025Channel
AI Analysis
Data from YouTube Data API v3Updated Just now

Video Overview

Video Details

Published11 months ago
Duration47:06
Video IDLbVV9LJ2NJQ
Languageam
CategoryEntertainment
PrivacyPublic
Made for KidsNo
Video TypeRegular Video

Performance Metrics

Views204
Likes6
Comments1
Engagement Rate3.43%
Likes per 100 views2.94
Comments per 1K views4.90

Description

00:00 መግብያ 09:01 የሰላም እንቅስቃሴ አድርገናል 19:43 ከቤተሰቦቻቸው ጋር እናገናኛለን 29:30 ስለ ሰላም መስበክ አስፈላጊ ነው 34:32 በትክክል ስራችንን እየሰራን ነው ወይ ? ይህ ፕሮግራም የሀገራችን ሴቶች ታሪክ ተጽፎ ለትውልድ መተላለፍ ይኖርበታል በሚል ታሳቢነት የሚሰናዳ ዝግጅት ነው። የሴቶችን ጥበበኝነት ስንመለከት ንግሥት ሳባ ወደ ንጉሥ ሶሎሞን ስትሄድ ጥበብን ፍለጋ እንደሆነ መናገሯ ይጠቀሳል ። ከእርሷ በኋላ የመጡ ነገስታት ሁሉ የየራሳቸው ጥበብና ብልሃት ርህራሄ ነበራቸው ። ለዚህም የእቴጌ ጣይቱ ብጡል ፣ የእቴጌ እሌኒ ፣ የመስቀል ክብራንና የሌሎችንም ማስታወስ እንችላለን ። ስለ ቀድሞዎቹ ነገስታት በአጠቃላይ ስለ ኢትዮጵያ ሴቶች ተግባር በርካታ የውጭ ሀገር ተመራማሪዎች ሲገረሙ ኖረዋል ። እናም ይህ ዝግጅት የሀገራችንን ሴቶች ችሎታ እና ተግባር በታሪክ ለመሰነድ ተሞክሮን ለማስፋት ተሰናድቶ የሚቀርብ ነው። የማትችል ሴት እንደሌለች እንመሰክራለን ! አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ Facebook - https://web.facebook.com/AshamMedia Youtube. - https://www.youtube.com/@AshamTube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing አሻም ለሁላችን !

Related Videos

More videos from Asham TV | አሻም ቲቪ