"የስነ ልቦና ጉዳት ጊዜ ይወስዳል”ከአባት እና ከእናት የምናገኛቸው የስነ ልቦና ጉዳቶች......... #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

Oct 18, 2025Channel
AI Analysis
Data from YouTube Data API v3Updated Just now

Video Overview

Video Details

Published8 months ago
Duration38:45
Video IDmBFyE7FwsE8
Languageam
CategoryEntertainment
PrivacyPublic
Made for KidsNo
Video TypeRegular Video

Performance Metrics

Views261
Likes21
Comments5
Engagement Rate9.96%
Likes per 100 views8.05
Comments per 1K views19.16

Description

ትኩረቱን ልጆች ላይ ያደረገ ወላጆች በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ ሊያደርጓቸው ስለሚገባው ጥንቃቄ፣ ስለመጪው ሀገር ተረካቢ ትውልድ ቀረፃ ላይ ትኩረት በመስጠት ከባለሙያዎችና ከወላጆች ጋር የወይይት መድረክ የሚፈጥር የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው። ይህ ፕሮግራም ወላጆች ልጆቻቸውን እንዴት ማሳደግ እንዳለባቸው፣ ምን አይነት ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንዳለባቸው እና ለልጆቻቸው የወደፊት እጣ ፈንታ ምን አይነት ሚና መጫወት እንደሚችሉ ላይ ያተኩራል። 00:00 መግቢያ 01:05 ድርጅቱ እንዴት ተከፈተ 05:27 ስነአእምሮ ህክምና የሚወስዱት ልጆች ወይስ ታዳጊ? 22:24 trans generation trauma ምንድን ነዉ? 26:39 የስነ ልቦናን ጫና እንዴት መረዳት እንችላለን? አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ Facebook - https://web.facebook.com/AshamMedia Youtube. - https://www.youtube.com/@AshamTube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing አሻም ለሁላችን ! #psychology #family #childern #edenshow #asham_tv #አሻም_ቲቪ #new

Related Videos

More videos from Asham TV | አሻም ቲቪ