ኮሎኔል መንግሥቱ ሰላም ሊያመጣ ያልቻለ የሰላም ፖሊሲ ነበር የተከተለው። ሌ/ኮ በላይነህ ታዬ #ክፍል_ሦስት #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Jul 26, 2025•Channel
AI Analysis
Data from YouTube Data API v3•Updated Just now
Video Overview
Video Details
Published10 months ago
Duration50:42
Video IDzabQuGb4qu0
Languageam
CategoryEntertainment
PrivacyPublic
Made for KidsNo
Video TypeRegular Video
Performance Metrics
Views6.7K
Likes148
Comments86
Engagement Rate3.48%
Likes per 100 views2.20
Comments per 1K views12.78
Video Tags
Description
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
የቀድሞውን የኢትዮጵያ መለዮ ለባሽ የፖሊሰ ሰራዊትን የተቀላለቀሉት በ18 እድሚያቸው ነበር። በፖሊስ ሰራዊት ውስጥ የ16ተኛ እጩ ኮርስ መስከረም 1966 ዓ.ም እስከ መስከረም 1968 ዓ.ም የሁለት አመት የዕጩ መኮንንነት ሰልጠና ከተከታተሉ በኋላ ለስድስት ወራት በፖሊስ ሰራዊት ማሰልጠኛ ውስጥ በአስተማሪነት ሰርተዋል።
አብዛኛው የህይወታቸው ምዕራፍ በውትድርና ህይወት ከሻምበል አዛዥነት ጀምሮ እስከ ክፍለ ጦር ዘመቻ መኮንንነት በመሪነት አገልግለዋል። በቀድሞ ምሥራቅ ጀርመን ሥልጠና ከወሰዱ በኋላም በፖለቲካ ሰራተኝነት ከ1973 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ሃላፊነቶች ሰርተዋል። በጎንደር ፣ በወሎ ፣ በኤርትራና እና በትግራይ በተካሄዱ ግዳጆች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ነበራቸው።
የተወደዳችሁ ተመልካቾቻችን እንደ ወትሮው ሁሉ ሌተናል በላይነህ ታዬ ከአናርጅ እናውጋ መንበር በክብር ተሰይመዋል። ክፍል ሦስት
#አናርጅ_እናውጋ
ሳንረሳ የዘነጋናቸውን ውለታቸውን አብዝተን ያልቆጠርንላቸውን በእድሜ እና በእውቀት ከፍ ያሉ ሰዎቻችንን ከህይወት መንገዳቸው የሚያወጉንን የምንሰማበት እድሜም ሳይቀድመን ቀድመነው ጉምቱ ጉምቱ ባለታሪኮች በየሳምንቱ ከአናርጅ እናውጋ መንበር በክብር ሰይመን ታሪካቸውን እንዲሁም የረዥም የህይወት ልምዳቸውን የምንካፈልበት ሁነኛ ዝግጅት ነው።
አናርጅ እናውጋ ለበርካታ አመታት የተወደደ ዝግጅት ነው
Facebook - https://web.facebook.com/AshamMedia
Youtube. - https://www.youtube.com/@AshamTube
Telegram - https://t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
አሻም ለሁላችን !
#አናርጅ_እናውጋ
#anarji_enawga
#ሌተናል_ኮሎኔል_በላይነህ_ታዬ
#ዝሆኑን_በሤራ
#ኮሎኔል_በላይነህ_ታዬ
#ማስተር_ቺፍ_ከተማ_እልፍነህ
#master_ketema_elfneh
#የኢትዮጵያ_ባሕር_ኃይል
#ምጽዋ
#አሰብ
#ኢሄዴን
#ኢህአዴግ
#ደርግ
#ብአዴን
#Ethiopia_Eritrea_war
#Eritrea_asmera
#ምጽዋ
#ዓዲ_ቀይሕ
#አናርጅ_እናውጋ
#Anarji_enawga #ሜጄር_ጄኔራል_መርዳሳ_ሌሊሳ
#General_Merdasa_Lelsia
#አፄኃይለሥላሴ
#መንግስቱ_ኃይለማርያም
#ደርግ
#ኢህአፓ
#መኢሶን
#ኢህአዴግ
#መለስ_ዜናዊ
#Former_Ethiopian_Armed_Force
#ethiopian_politics
#ethiopia_general
#Ethiopian
#Eritrea
#Somalia
#Emperor_Haile_Selassie
#president_mengistu_hailemariam
#Prime_Minister_of_Ethiopia_Meles_Zenawi
#Somali_Ethiopian_War